English Amharic Bilingual children's book. Perfect for kids learning English or Amharic as their second language.
This is a touching story of friendship between a dog and a little boy.
When one of them needs help they are always there for each other. This is what true friendship means.
ይህ በውሻ እና በአንድ ወንድ ልጅ መካከል ያለን ጓደኝነት የሚያሳይ ልብ የሚነካ ተረት ነው።
አንዳቸው እርዳታ በሚያስፈልጋቸው ጊዜ ሁልጊዜ እርስ በርስ ይደጋገፋሉ። እውነተኛ ጓደኝነት ማለት ይሄ ነው።